ETHIOPIAN ENTERPRISES DEVELOPMENT

Transforming manufacturing from trend to culture!

EED ነሃሴ 19/2016 ዓ.ም

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የክልል፣ ከተማ አሰተዳደርና የተጠሪ ተቋማት በ2016 በጀት ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም ላመጡ ቢሮዎችና ተጠሪ ተቋማት እውቅናና ሽልማት አካሂዷል።

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር  ካሉ ተጠሪ ተቋማት በተጠናቀቀው በጀት አመት በዕቅድ አፈፃፀምና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስራዎች የላቀ ውጤት በማስመዝገብ አንደኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል።

ተቋሙ የሀገር ውስጥ አምራቾች ምቹ የቢዝነስ ከባቢ እንዲፈጠርላቸውና እንዲበራከቱ ዘርፉን ከሚደግፉ አካላት ጋር በመቀናጀት በሰራቸው ስራዎች  ለተከታታይ ሶስት  ዓመታት አንደኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆኗል።

News